Advertisements


Amharic Program Every Day Live!

Voice of America Radio (VOA)

 • Currently 2.80/5
 • 1
 • 2
 • 3
 • 4
 • 5
Rating: 2.8 out of 1529 votes
Comments (372)

Next Video

Advertisement


Download Video Here

Download (Right click on the link -> Save as)Sorry, your favorites list is FULL.

Description

If You are Using Smart Phone
Click Here to Listen
We Bring You Live Radio of VOA in Amharic 

Link to this video

TagsPost your comment

Your name:


Your comment:
English አማርኛ
Confirm:* Please keep your comments clean. Max 400 chars.
* Please comment based on our community guidline

Comments

 1. tadele
  tadele
  2 months, 3 weeks ago

  VOA ጀግናዋን አጣች, እትዮጵያ አሸባረዋን ያዝች, ዋው ይብላኝ ለ VOA, GOOD JOB ETHIOPIA.

  FROM DENVER
 2. Fucken up
  Fucken up
  3 months, 3 weeks ago

  I heard a trouble in Benshanguel Gumuz . Are they alive in this modern ERA? No both these and TPLF should get what they deserve for.
 3. Zelalibela
  Zelalibela
  3 months, 3 weeks ago

  Peoples & Government Of Egypt ought to Know blue Nile Is Not Our Treaty Based Property, It Is Nature Gift From God. I heard many Times their Questions but I think It Is Gambling, Because Now is Not a Time of Colonials its African time so Ethiopian Government Is Ours. My advice for Egyptians is Finding their real Property that have given naturally but not colonials Treat.
 4. Biniam
  Biniam
  4 months, 2 weeks ago

  ቪኦኤዎች
  ሰላም ጤና ይስጥልኝ
  ይህቺን ፅሁፌን ለአድማጭ አሰሙልኝ
  ከታዘብኩት ነዉ
  አንድ ሰዉ በሃገሩ ላይ ያለማዉን እንደዉ ያለምንም ምክንያት ሊነጠቅ ይችላላል እንዴ?
  ነገሩ እንዲህ ነዉ:- በሰ/ሸዋ አንጎለላና ጠራ አዳዲ በሚባለዉ ቀበሌ ገ/ማህበር ዉስጥ መስማት እና መናገር የማትችል የአካል ጉዳተኛ የሆነች ወ/ት ጥሩወርቅ ብዙነህ በዚሁ በተጠቀሰዉ ቀበሌ ገ/ማ ዉስጥ በህጋዊ መንገድ በተሰጣት የይዞታ መሬቷ ላይ እሱዋ የአካል ጉዳተኛ በመሆኗ በመሬቷ ላይ ሰርታ እራሷን ማስተዳደር ስለማትችል በዋናኝነት አባቷ አቶ ብዙነህ ማናግደዉ እና ቤተሰቦቿ ሙሉ መሬቷ ላይ የባህር ዛፍ ተክል ለምተዉበት እስከ ዛሬ እየተጠቀመችበት እያለ በ6/9/2006 ዓ.ም የቀበሌዉ አመራሮች የአከባቢዉን ህዝብ በማስተባበር ባህርዛፉን እንዲቆርጡት አዘዉ:እየቆረጡት እንዳለ:በህግ ቢባሉም ሰሚ የለም፤የግለሰቧን ንብረት ለምን ትቆርጣላችሁ ሲባሉ ከዛሬ ጀምሮ ቀበሌዉ ወርሶታል የሚል መልስ ከቀበሌዉ ሀላፊዎች ተገለጸ:በምን ምክንያት ቢባሉም እኛ አናዉቅም ነዉ ያሉት፤በማንአለብኝነት እና በጉልበት የአንድ አካል ጉዳተኛን ንብረት መንጠቅ እዉነት አግባብ ነዉ፤ለምንስ እንደዚህ ይደረጋል?በሀገሪቷ ላይ የአካል ጉዳተኛ መብትን የሚያስከብረዉ እራሱ መንግስት መሆኑን ዘነጉት እንዴ? በኢትዮጵያ ላይ ህግና መንግስት የለም እንዴ?በእዉነቱ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ተግባር ነዉ::
  በእናንተ በኩል ጉዳዩ ይመለከትዋል የምትሉትን አካል ማነጋገር ብትችሉ የዜግነት ሃላፊነታችሁን በአግባቡ የተወጣችሁ ይመስለኛል::
  አመሰግናለዉ ከታዘብኩት የአከባቢዉ ነዋሪ ነኝ
 5. mandela
  mandela
  4 months, 3 weeks ago

  ልክ እንደ አባዱላ lelochim balesltanat bikerbuna biteyeku tiru new. voa tiru program eyeserachihu new ketlu
 6. AtomicFunShack
  5 months, 2 weeks ago

  Please everyone check out
  SaveTheCity action game out now on iPhone and android phones. So much fun and exciting.
 7. ABUU tolosa
  ABUU tolosa
  6 months, 4 weeks ago

  Selam VOA sew bemengist midiyaa betenagere kesira yibareral woy yawum musiinaan agalxoo. sene 15/2005 mishit 3:15 lay be ETV Aynachiin programe be oromiyaa kilil Asella ketema lay musiinaan yagaleexew ATo kebede Fayisa kesira mebareerachewn yawukalu woy ? dire tube lay mulu meglacachewun iyu ina firedu meshelem sigabachew tebareeru Ayigermim woy yemitfeligu ke hone mulu merejawuun +251924066366
 8. As to me
  As to me
  7 months, 1 week ago

  VoA is an excellent program. keep it up. Which program of your broadcast known by the concerned bodies and decision is taken?Thank you.
 9. MGM
  MGM
  7 months, 1 week ago

  Endemin nachu evey you work is good.go ahead
 10. Guduru
  Guduru
  7 months, 2 weeks ago

  VOA Amharic, I listened to your interview with "professor" of history Bahru Zewde and Dr. Birhanu Mengistu. What is amazing is, on a historical issue, Dr. Birhanu spoke more deeply, critically and balanced way. I know Zewdu, product of dabtaras--he is, thus, mentally crippled. He tells us the historical semiotic memorabilia at Annolee has no value (than exposing truth). Stone-head prof!
 11. sab-boonaa
  sab-boonaa
  7 months, 2 weeks ago

  የዓኖሊ ሃዉሊት ካላሲፈለገ የሚኒልክ ለምን አስፈለገ? Those of you who from amhara do not always consider your self as a perfect.Truth is always truth.Thanks for those who wrote true History.
 12. Taye Frew
  Taye Frew
  7 months, 2 weeks ago

  I admire for its latest news. Longlive.
 13. Alemnew gebeyehu
  Alemnew gebeyehu
  9 months, 3 weeks ago

  ቪኦኤ እናንተ የእውነተኛ ዜና ምንጮች በርቱ
 14. Yonatan Birhane
  Yonatan Birhane
  11 months, 3 weeks ago

  Ewedishalehu
 15. sebsibe
  sebsibe
  11 months, 4 weeks ago

  hi voa
 16. demessieh@yahoo.com
  demessieh@yahoo.com
  1 year ago

  W6DBS
 17. me
  me
  1 year, 1 month ago

  sewleswin hiduna mayet techilalachihu
 18. me
  me
  1 year, 1 month ago

  sewlesewin mayet kefelegachihu ethio cinema dot com mayet techilalachihu
 19. CC
  CC
  1 year, 1 month ago

  Thanks God today there is no bad comment please keep your comment in the future polite and if there is concern give advice in a measured way. It is not only pointing out the wrong things. Our Government are attempting to cover a broad range of domestic issues to better and should also be praised.
 20. mengistu_lemma@yahoo,com
  mengistu_lemma@yahoo,com
  1 year, 1 month ago

  3uuF9
 21. munaabdula
  munaabdula
  1 year, 2 months ago

  ur the bast one .
 22. kahsay gebre
  kahsay gebre
  1 year, 2 months ago

  voa dont talke about ethiopia b/c you are not ethiopian, long live ethiopia.
 23. Sam
  Sam
  1 year, 2 months ago

  Plz be positive . We all one day believe or not ....face in God eye
 24. ABC
  ABC
  1 year, 3 months ago

  SHAME ON AMERICA THAT MADE ITS CITIZEN STATELESS (SNOWDEN )
 25. RATIONAL
  RATIONAL
  1 year, 3 months ago

  EPRDF -- A PART OF ACTION , NOT WORDS .

  TULTULAS GO AWAY!
 26. sol
  sol
  1 year, 3 months ago

  Nile is the property of"ETHIOPIA"85% is our water we don't wont to hear the Egyptians valueless talk! this is the day of Globalization" theirs treaty is theirs gambling over Ethiopians" Famine is not our--------- keep it up!!
 27. OMO
  OMO
  1 year, 4 months ago

  MIDRE NEFTEGNA TENCHACHA !!! KKKKK
 28. PROPHET
  PROPHET
  1 year, 4 months ago

  IT IS ALWAYS EASY TO :HATE, CRITICIZE, JUDGE, CONDEMN , INSULT , REDICULE ETC

  BUT IT TAKES REAL MEN / WOMEN TO ---LOVE, APPRECIATE , COMPLIMENT , CONSTRUCT , HELP, HUG

  MAY GOD MAKE AS IN THE 2ND !!!
 29. Berihun
  Berihun
  1 year, 4 months ago

  Selam Voa weci selam nacuhu?progiramachu bezihu yiketil
 30. law 101
  law 101
  1 year, 4 months ago

  law 101
  stop commenting on matters under the law !
  wait for verdicts . You will either help an innocent be Guilty or The guilty to be set free .
 31. waju
  waju
  1 year, 4 months ago

  i am not communist follower! as a humanity they must worried about our life. is it possible firing without warning,support? why not they consider our living stdd? do you for how much year we are working in the factory? let take every one has 2 child how much people are suffered? but we don't have any effort to struggle with them "god will punish" 10q 4 ur comment!!
 32. ALERT
  ALERT
  1 year, 4 months ago

  i mean it ! get out from communist mentality !
 33. waju
  waju
  1 year, 4 months ago

  Alert,do you know about ethiopianism?we have diginity ok.but u r the one of thiers mercinery selfish/Banda!!!!!
 34. Alert
  Alert
  1 year, 4 months ago

  WAJU , THIS IS NOT COMMUNIST ERA !

  GET ANOTHER JOB ! INVESTORS ARE NOT DONATORS ! MAY BE YOU ARE THE ONES WHO WASTE YOUR TIME ON " KHAT "
 35. waju
  waju
  1 year, 4 months ago

  harar brewery workers are suffered for a big problem heineken fired them without any warning still over 100 employees are fired by ato tadele abebe g/mgr of the factory he called them "old man and car not necessary for Heineken" this is modern labor trade and government not respond about the situation the left are worried for theirs future "Every Ethiopian stand 4 your right" please contact them.
 36. makisent
  makisent
  1 year, 4 months ago

  የህረር ቢራ ሰራተኖች በግፍ በሃኒክን ተባርሩ ኢትዮፒያዊነት ለፍረንጀ ሆነ!!!!!!!!
 37. sity
  sity
  1 year, 4 months ago

  hello !
  programiachewun ewedalewu des ylenhal eketatelalewu ! amesegnalewu !
 38. kkk
  kkk
  1 year, 5 months ago

  ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH --CAUSE FOR ETHIOPIAN POVERY . CAUSE FOR EXPLOITATION OF PEOPLE BY " BALABATS"
 39. abc
  abc
  1 year, 5 months ago

  i hate " bahtawyan "

  causes of ethiopian poverty !!!!
 40. አባይ በዛ
  አባይ በዛ
  1 year, 5 months ago

  የተከበራችሁ የvoa ከአሜሪካ አማርኛ ራዲዮ አሰራጮች እዴት ናችሁ በየለቱ የሚተላፉት ስርጭቶች በጣም ያምራሉና በዚሁ ቀጥሉ በአረብ ሰዓት ያሉት እስክሪን ሴቨሮች ተደጋጋሚ ባይሆኑ
 41. አባይ በዛ
  አባይ በዛ
  1 year, 5 months ago

  የተከበራችሁ የvoa ከአሜሪካ አማርኛ ራዲዮ አሰራጮች እዴት ናችሁ በየለቱ የሚተላፉት ስርጭቶች በጣም ያምራሉና በዚሁ ቀጥሉ ዓባይ ከደ/ማርቆስ
 42. gghjy
  gghjy
  1 year, 5 months ago

  Arif new
 43. XYZ
  XYZ
  1 year, 5 months ago

  trinity college must b closed for good .
 44. NO TO BALABAT
  NO TO BALABAT
  1 year, 5 months ago

  The amhars took the land of the gumuz people and
  trned them in to 'chisegna ' and they became modern day balabats. The era of mesafintoch is long gone .I am happy that organized land takers and cunning exploters are evicted .The gumz has the right to their land
 45. nebyu
  nebyu
  1 year, 5 months ago

  failure is not fatale!
 46. sebateyanos
  sebateyanos
  1 year, 5 months ago

  A cursed and disgraced TPLF who oppressed the Amhara peoples will be punished by God like the Egyptian King (Pharaoh)
 47. sebateyanos
  sebateyanos
  1 year, 5 months ago

  Amharas are oppressed by TPLF and its satellite states for years. TPLF treat Amharas as enemy of the nation. Who protect these people? No one??
 48. muluken fiseha
  muluken fiseha
  1 year, 6 months ago

  አፋልጉኝ
  Eshetu zewude ይባላል በቀድሞ አድራሻው ላገኝው አልቻልኩም
  kansacity አከባቢ ይኖራል, Eshetu Zewuden ምታዉቁት አድራሻውን
  email muluken.fiseha@gmail.com
  pon no. +251 910084950
  fb acc. muluken.fiseha@facebook.com
  ቴክስት አድርጉልኝ የቅርብ ቤተሰቤ /አጎቴ/ ነው::
  አ��ሰግናለሁ!
 49. netsanetatrsie
  netsanetatrsie
  1 year, 6 months ago

  ውድ ቭ ኦ አዎች ፕሮግራማችው ቆንጆ በርቱ
 50. መንግስት የሌለባት አገር(ኢትዮጰያ)
  መንግስት የሌለባት አገር(ኢትዮጰያ)
  1 year, 6 months ago

  ውድ voዎች በኢ-ሚይል አድራሻችሁ በቤንሻንጉል ክልል በቡለን ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች አገራችሁ አይድለም ውጡ ተብለው ብዙ ህዝብ በሜዳ ላይ ተበትኖ የሚደርስበት አጥቶ በእንክልችት፣ በርሃብና ሰቆቃ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ጉዳይ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ማለትም ለወረዳው፣ ለዞን፣ ለክልልና ለፌደራል ጉዳዮች ሚኒስተር የግጭት አፈታትና መከላከል ሁሉ ችግሩ ቢነገራቸውም ከበስተጀርባው መሬቱን ለውጪ ባለሀብት ለመሸጥ የሚደረግ ዘዴ ስለሆነ ከመዋሸት በስተቀር ምንም አይነት መፍትሄ አልተገኘም ፡፡ ስለዘህ መንግስት የሌላት ሶማሊያ ከኢትዮጰያ መንግስት አትሻልም (ወይንስ መንግስት አማራን ለማጥፋት የተፈጠረ ሴራ )?
  በጣም የሚገርመው ነገር አማራዎችን የመንግስት ተወካዮች እንዳይኖሩ፣ እንዳይተነፍሱና እንዳይቀመጡ እያደረጉት እያለ የብሔር ጦርነት በጣም ወደ ከፋ ተቀይሮ በቡለን ወረዳ ዶቢ በምትባል ትንሽ የመንደር ከተማ ላይ የክልሉ ተወላጂ ነን የሚሉ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ በመጠቀምና ከመንግስት ፖሊስ ጋር በመተባበር ከውጡ ትቂት በቀሩ አማራዎችን ሌሊት ቤታቸውን ሰብሮ በመግባት በመደብደብ ብዙዎቹ ወደ ህልፈተ-ሞት በጣረሞት ላይ ናቸው፡፡ ብሎም ላባችንን ጠፍ አድርገው የሰበሰቡትን ንብረት በመቀማት መታከሚያ አጥተው አቤት የሚሉትና የሚሄዱበት መንገድ ጠፍቷቸው በጨለማ ህይወት ላይ እንገኛለን፡፡ ስለዚህ የኢትዮጰያ መንግስት አሽባሪነት ወይንስ ዲሞክራሲያዊ? ስለዚህ ውድ voaዎችና ተሳታፊዎች ሰማይና ምድር ጨልሞብን መቼ እንደምንሞት እየተጠባበቅነ እንገኛለን ፡፡ ስለዚህ voዎች በእውነት………..በእውነት ………..በእውነት እንላችሁ አለን የሚመለከተው አካል አስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠን ብትረዱን
  ካልተቻ ግን ምን ይደረጋል
  “ ከሞት አፋፍ ላይ ስለሆንነ በተሎ ሳንሰቃይ እንድንሞት ወይም ከስቃይ እንድንድን ፀልዩልን”
 51. redeat
  redeat
  1 year, 6 months ago

  በታም ያምራል ጎበዞች
 52. THE WORLD HAS CHANGED !
  THE WORLD HAS CHANGED !
  1 year, 6 months ago

  THE WORLD HAS CHANGED WHILE FEW TALK ABOUT ANCIENT STORIES .
  WE ARE NOW ON MODERN ERA .YET ETH OPPOSITION WANTS TO WIN THE HEART OF ETHIOPIANS BY BRINGING DEAD AND BURIED
  ISSUES ( THEY HAVE NO POLICY , VISION AT HAND )

  LIVE TODAY , WORK FOR TOMORROW . DO NOT DWELL ON THE PAST !!
  IF THEY WANT TO B PATRIOTS , LET THEM BRING FOOD TO THE TABLE OF ETHIOPIANS !!!
  THE YOUNG DO NOT CARE LESS !!!
 53. NO TO CHEAP PATRIOTISM
  NO TO CHEAP PATRIOTISM
  1 year, 6 months ago

  AMERICAN DROPED BOMBS ON JAPAN !

  AND YET THEY ARE FRIENDS .STOP TALKING ABOUT OLD STORIES .
 54. voa
  voa
  1 year, 6 months ago

  plse see z problem that happened in Bullen Worada(Benshanguel Gumz)
 55. NO TO WORE
  NO TO WORE
  1 year, 6 months ago

  NO TO WORE !!!
  NO TO WORE !!! NO TO CAFE TALK !

  YES TO SIRA , YES TO SIRA !
 56. NO TO WORE !
  NO TO WORE !
  1 year, 6 months ago

  NO TO WORE ! YES TO SIRA !!

  NO TO WORE ! YES TO INVESTMENT

  NO TO WORE! YES TO NATION BUILDING

  NO TO HATRED ! YES TO LOVE

  LO TO LIES ! YES TO FACTS

  LONG LIVE PEACEFUL , GROWING ETHIOPIA !!!!
 57. አስቼኳይ የህይዎት አድን ጥሪ
  አስቼኳይ የህይዎት አድን ጥሪ
  1 year, 6 months ago

  ውድና የተከበራችሁ voaዎቹ ሰላም፣ጤና፣ክብር፣ተድላና በረከት እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በማለት ለኢትዮጰያ አንድነት፣ዲሞክራሲ፣እድገ ት፣ብልጽግ፣ሰላምና ጤና ስለቆማችሁ አሁንም በድጋሜ በችግር፣በስቃይ፣በበደል፣ በድብደባ፣በእስር ቤት ፣በመብት ገፈፋ…..ወ.ዘ.ተ ውስጥ በሚገኙት በቤንሻንጉል ክልል በመተከል ዞን የቡለን ወረዳ በገጠር ቀበሌ ኗሪዎች የአማራ ብሔር ተሰቃዮች ስም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ፡፡ ውድ voaዎች የእናንተ የባሕር ዳር ባልደረባ ባደረገው የስልክ ግንኙነት ከዘርፈ ብዙ ችግሮች መካከል በትንሹ ተጠያቂው ግለሰብ ያቀረበ ቢሆንም የክልሉ መንግስት ያቀረበው መልስ ግን በፍፁም የክህደት ቃል የሰጡ በመሆኑ የመንግስት ተወካዮች እጅግ በክህደት እንደሚኖሩ አይቻለሁ፡፡ ይህን ለማረጋገጥ የክልሉ ፕሬዘዳንት(መንግስት) የመለሱት መልስ በቡለን ከተማ ዙሪያ ለሚሰሩ ቢሮዎች ወይንስ በጣም ሰፋፊ የገጠር ቀበሌዎች ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ደግሞም ከአገራችን ለቃችሁ ውጡ ነው እንጂ ምንም አይነት ውይይት አላደረጉም፡፡ ገበሬው የሚኖርባቸው በጣም ሰፋፊ የሆኑት የገጠር ቀበሌዎች እስኪ በስም ላሳውቃችሁ፡-
  ኤጦቂ፣ ባሩዳ፣ ዶቢ፣ አይጋሊ፣ ኤቆንጢ፣ ኤፓር፣ አዲስ አለም፣ ባኩጂ፣ ጨላንቆ፣ ንገር፣ ሙካርባ፣ ማጣ ………..በመሳሰሉት የገጠር ቀበሌዎች ላይ ነው፡፡ ውጡ የተባሉት በቁጥር 5000 ሳይሆኑ 12000 የሚጠጉ የአማራ ተወላጂ ገበሬዎችና ነጋዴዎች ናቸው፡፡ ብሔር ከብሔር ምንም አይነት ግጪትና ጥላቻ ሳይኖር የመንግስት ካድሪዎች፣ የቀበሌ ፖሊሶች፣ ታጣቂዎችና የወረዳው አመራሮች ድብቅ አጀንዳ በመያዝ በህ/ብ ላይ ሽብርተኝነት፣ ጥላቻ፣ ጭፍን አመለካከት፣ ግጪት፣ መጥፎ መንፈስ…….ወ.ዘ.ተ በማስረጥ ብሄርተኝነትና ፅንፈኝነት አቋም እያራመዱ ያሉት፡፡ በጣም የሚገርመው መንግስት ያስቀመጠው ህገ መንግስት ገበሬዎችና ነጋዴዎች አያውቁትም በማለት የማጭበርበር ስራ በአሳፋሪና በቀፋፊ መንገድ እየሰሩ የሚገኙት፡፡ ከእነዚህ መካከል ትቂቶቹ፡-
  የሰውን ልጅ ሰባዊና የአገሪቱ ህገ-መንግስት ለዜጎች የተሰጠውን መብት በመጣስ በህጋዊ 10 እስከ 21 ዓመት የገበሬውን ህጋዊ የግብር ካርኒያቸውን በመቅደድ በህገ-ወጥ ገብቼ ነበር አሁን ግን በፍቃዴ ለቅቄ ወጥቻለሁ ብላችሁ በግዴታ እያስፈረሙና መታወቂያውን በመቅደድ፤ ያልፈረሙት ደግሞ ቡለን ኬላ አናሳልፍም በማለት ህ/ብ በጣም በችግርና በመከራ ላይ ነው ያለው፡፡
  በጣም እርቀት በረሃ ውስጥ የሚገኙ ንዋሪዎች ጉሙዝ ይገድላችኋል ብለው እያስፈራሩ ንብረታቸውን ጥለው ነፍሴ አውጪኝ በሚሉበት ወቅት አንድ እናት ከአምስት ዓመት ልጅ ጋር ነፍሴ አውጪኝ በጫካው ውስጥ ስትል በአጋጣሚ ምጥ ተይዛ እትብት መቁረጫ አጣ በስለት ድንጋይ እንደቆረጠች ነግራኛለች፡፡
  በጣም የሚገርመው ነገር የአለፈው ሰኔ 7 2004 ዓ.ም ጀምረው ውጡ በሚሉበት ወቅት የዶቢና ኤቆንጢ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሊቀመንበር በማስገደድ የ6 ክፍል ተማሪ የሆነችውን ልጃችሁን ሁለተኛ ሚስትናት ካልሰጣችሁን ትወጣላችሁ በማለት በቤታቸው አናት በክልሽ እንኮቭ መሳሪያው ብዙ ጥይት በመተኮስ በመኖርና ባለመኖር ላይ ባጠቃላይ ይገኛሉ፡፡ ዋናው ቁም ነገሩ ሴት እህቶቻችን አስገድዶ መድፈር እየደረሰባቸው ነው፡፡
  ህ/ቡ በህብረት መንግስትን መኖሪያ እንዳይጠይቅ በዙር በዙር በመከፋፈል በማስወጣት ላይ ይገኛሉ፡፡ እንደወጡት እንዳትሔዱ በማለት ካድሪዎች ጉቦ ስጡን እያሉ እያሰቃዩ በግድ ገንዘብ እየዎሰዱባቸው ነው፡፡ ብሎም ለአሜሪካ ሬዲዮ ጣቢያ ለምን መረጃ ሰጣችሁ በማለት በባሩዳ እስር ቤት ብዙ ሰዎች በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡ በምትጠይቁበት ወቅት ስማቸውን ባይናገሩ ከእስርና ግድያ ይድናሉ ብዬ አምናለሁ፡፡
  ውድ voaዎች
  ይህ ከብዙ ችግሮች መካከል ትቂቶችን ሳቀርብላችሁ የክልሉ መንግስት የካደውን እውነታ ከላይ በጠቀስኋቸው ቦታዎች በአካል በመሄድ በተግባር ማየት የተመረጠ ነው፡፡ከዚህም በተጨማሪ በዙር በዙር ህገ-ወጥ ናችሁ ውጡ ብለው የለጠፍትን የስም ዝርዝር ወረቀት ልልክላችሁ እችላለሁ፡፡አሁንም ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይዎት በእናንተ በኩል የአሜሪካ መንግስትና የኢትዮጰያ ጠቅላይ ሚኒስተር ችግሩን እንዲያውቁት ካልተደረገ በስተቀር የክልሉ መንግስት እንዳያችሁት የክህደት ቃል ነው ያቀረበው ፡፡
  ግጭት መከልከልና አፈታት (ፌደራል ጉዳዮች ሚኒስተር በስልክ (0115536395)) ጉዳዩን መጠየቅ ይቻላል፡፡
  አሁንም ……አሁንም ….. እባካችሁ የመንግስት ተወካዮች ከማጭበርበርና ከመካድ ውጪ ምንም ነገር እያደረጉል አይድለም፡፡
  እባካችሁ ድረሱልን……እባካችሁ ድረሱልን……እባካችሁ ድረሱልን
 58. joanagaw
  joanagaw
  1 year, 6 months ago

  ሰላምለሁላችን ይሁን VOAወች የቲቪሪየዲዮ ፕሮግራም የሚገኘወ በአረብእሳትነው እናም ኢቲቪ የሚገኘወ በናይልሳት ሰለሆነ ብዙሀኑ ህ/ብ እናተን ለመስማት ቢፈልግም በናይልሳት ለማግኘት አልተቻለም!መገኘት ያልተቻለበት ምክንያት ምን ይሆን?
 59. HAILU GIRMAY
  HAILU GIRMAY
  1 year, 6 months ago

  ቭኦአዎች ለጠናቹ ኢንደምናቹ የዜወቲር ኣድማጭ ብሆንም ሲሳተፍ ለመጀመሪያየ ነው መልስ ኢንዳቲነፍጉኝ ኣደራ. ኢባካቹ ሰሚ ኣጣን ነገሩ ኢነዲህ ነው ወጄራት የምባል ከመከሌ 90ከሜ ወደ ዴቡበ የምሪክ ቦታ ቤለስ በቢዛት የምገኝበት ቦታ ነበር ለህዝቡም በምግብኔት ያገለግል ኔበር ኣሁን ሌምርምር ቤምል ሜንግስት ኤያዌዴሜው ነው. ህዝብ ቢተይክ ሜለሱ ጄሮ ዳባ ሆኔቢን
 60. XXXXXXX
  XXXXXXX
  1 year, 7 months ago

  በድጋሜ እባካችሁ አንቡቡት
  በቤንሻንጉል ክልል በቡለን ወረዳ የሚኖሩ የአማራ ብሔር ናችሁ በማለት ብዙ ስቃይና ችግር ላይ ናቸው፡፡
  ከሚኖሩበት አካባቢ ለቃችሁ ውጡ በማለት እርብሻና ሁከት የቡለን ወረዳ አመራሮች በመፍጠር በጣም ችግር ላይ ናቸው፡፡
  እባካችሁ ………..እባካችሁ…………..እ


Advertisement


Artist: Voice of America Radio (VOA)
Video title: Amharic Program Every Day Live!
Category: Ethiopian News
Views: 868,202

Click for more Voice of America Radio (VOA) Videos


Advertisement


Advertisements